”ትግሬነት በደሜ ውስጥ ቢኖር በስሪንጅ አስወጣው ነበር” ሚሊሻው ጳጳስና የሲኖዶሱ አባል. | የቅዱስ ፓትሪያርኩ የመቐለ ጉዞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 157

  • @TodayyToday
    @TodayyToday Год назад +19

    ማኅበረ ቅዱሳን ለዘህ ጳጳስ ነው የህዝብ ቅስቀሳ አድርጎ የሲኖዶስ ዋና ፀሓፊ ሁኖ እንዲሾም ያደረገው። የሚገርመው ለዚህ ማኅበር የሚደግፉ ብዙ ተጋሩ መኖራቸው ነው !!

  • @natsinettesfay4018
    @natsinettesfay4018 Год назад +41

    የትግራይ ህዝብ ከሁሉ የቀረችን መንበረ ሰላማ የትግራይ ቤተ ክርስትያን ኦርቶዶክስ ናት። እኔ ከመንበረ ሰላማ ጎን ነኝ።

    • @edaleme7880
      @edaleme7880 Год назад

      Teddy lost his mind

    • @EthioSportOfficial7601
      @EthioSportOfficial7601 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፖለቲካ አይደለችም ምንም ነገር ቢፈጠር እምነትሽን ከፖለቲካ ጋር አታወዳድሪ

    • @zshow984
      @zshow984 Год назад +1

      ባንዳ

    • @natsinettesfay4018
      @natsinettesfay4018 Год назад +1

      እኔ እኮ ጦር ይዞ የዘመተ መሎክሴ : ኣርኣያ ስላሴ የሆነ ሰው ሰይጣን ይሻለናል ያለ ቄስ :የዘር ማጥፋት የታወጀበት ህዝብ መንግስት የሚደግፍ ቄስ : ሞሌክሴወች ከገዳም ወጠተው ሲፋናቀሉ ሲከደሉ ሲራቡ ኣክሱም መእመናን ከሃናት ሲጠፈጨፍ ብቅዱሳን ነዋያት ቤተ ክርስትያን ሲቃጠል ተሰርቆ በኣለም ኣደባባይ ሲሸጥ ክሃናት ሲታረዱ የተዘረፈ የለም የኤርትራ ነው የሞተ የለም ብለው የካዱት ቄሶች እኔ የነዚ ቄሶች ያለባት ቤተ ክርስትያን ኣለደገፍኹ ፖሎቲኛ እምትይኝ ። እኔ ከአለም ተነጥለው በጨለማ በነበሩ ከተበደሉ ኣባቶቼ: ከተራቡት ኣባቶቼ :እግራቸው እጃቸው የተቆረጡ ኣባቶቼ : ኣንዳች ዘር ሰይለዩ ለሰላም የጨሁት ኣባቶቼ: በጎቻ እምታፅናና ጦፍቡኝ መከራ ገቡብኝ ብላ በፆሎት በፆም የምትተጋ ቤተክርስትያን ነው የደገፍኹት።አንቺም እና ሌሎች የነዚ ጳጳሳት እና መእመናን መከራ እና ጭሆት የማይታያቹ ፖሎቲካኛ እና ዘረኛ ስለ ሆናቹ ነው። ልቦና ይስጣቹህ። ሰላም ለሁሉ ሰው ።

  • @yonigirrmagemda9367
    @yonigirrmagemda9367 Год назад +10

    ተጋሩ ን ተጋሩ

  • @KidaneThaimanot-eg7ws
    @KidaneThaimanot-eg7ws Год назад +1

    በአጠቃላይ አሁን አየተራመደ ያለው የትግራ የኃይማኖት አባቶች አቋም በተመለከተ ከሞላ ጎደል ቴዲ የሰነዘረው አስተያየት በጣም ትክክል ይመስለኛል። በሌላ አነጋገር እኛ ሌላው ወገን የቋም ቁርጠኝነት የለውም እየተባለ ሲተች እነዚህ ኤሊቶች መሰረታዊ ነገሮችን ከህዝብ እየደበቁ መሄዱ በጣም ዋጋ እንደሚያስከፍል መታወቅ አለበት።

  • @elizabethamene323
    @elizabethamene323 Год назад +18

    የትግራይ አባቶች ከበቂ በላይ ተናግረዋል

    • @agaziT
      @agaziT Год назад

      you must be mahbere kidusan member

    • @elizabethamene323
      @elizabethamene323 Год назад +2

      እኔ በጭራሽ መህበረ እርኩሳን አባል አይደለሁም፥ እኔ ለወንድሜ ቴድሮስ ነው መልስ የሰጠሁት አባቶቼ ያልኩ የመንበረ ሰላማ አባቶችን ነው።❤️🙏

  • @me7230
    @me7230 Год назад +15

    No backing up!!!!!!! Tigray forward!!!!!!!💛❤

    • @thisitit3324
      @thisitit3324 Год назад +1

      መቼ ነው ወሬ ትታቹ የምርም forward ምታረጉት ... እስኪ በተግባር ጥርርርግ በሉ

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 Год назад

      Help the poor help the 40000 war victims who are waiting medical aid and food. Help the 3 million people who live with Safety net...help the students to start school help the people to go out of the war aftermath.....that is called going forward...your war drums won't help than making other millions victims....

  • @AbaHenok-t4z
    @AbaHenok-t4z 8 месяцев назад +1

    እኔ አማራ ነኝ ይሄን አቡነ ጴጥሮስ እና አቡነ ሚካኤል እንዲሁም አቡነ ሉቃስ የተባሉ አባቶች እንዴት እንደሚደብሩኝ እኒህ የአንድ አካባቢ ሰዎች ናቸው ወይም የደርግ ዋና ቀኝ እጃቸው አቡነ መርቆሬዎስ እና አባ ሀብተ ማርያም ናቸው ዘረኝነትን በቤተ ክርስቲያን የነዙብን እኒህ ግማታሞች አገሟት ቤተክርስቲያንን

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 Год назад +12

    ከ3 ዓመት ወዲህ ትግረ መሆን ቢቻል የትግሬነትን ደም በተቻለዉ በዘመናዊና በባህላዊ መንገድ ወደ ደም ሥሮቼ አስገባ ነበር፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሴትና ወንድ ልጆቼን ለትግሬ በመዳር ትግሬነትን ለመጋራት ተዘጋጅቻለሁ ፣ ይሳካልኛልም፣ የኢትዮጵያ መሰረት ትግራይ መሆንዋን አንዘንጋ።

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 Год назад

      This is typical Nazi Ideology....

  • @Tesfa-f4r
    @Tesfa-f4r Год назад +7

    ሰላም ቴዲ የሐይማኖት ነገር እኮ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እንጂ እንደ ፖለቲካ በውይይትና በሚድያ በማውራት የሚሆን አይደለም ይሄ በሱባኤ እግዚአብሔር ጠይቀው መልስ ከእግዚአብሔር እስኪመጣላቸው ድረስ ዝም ሊሉ ይችላሉ ስለዚህ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ ትግራይ የራስዋ ቤተክህነት ብታቓቁም ጥሩ ነው ነገር ግን ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እና እግዚአብሔር የሚሻለውን ያድርግ

    • @TodayyToday
      @TodayyToday Год назад +1

      የ እግዚአብሔር ፍቃድ ያልሆነ መሆኑን በምን ታቂያለሽ፣ እግዚአብሔር እኮ በሁሉም ቦታ ነው ያለ።
      ሚድያ ውስጥ የሌለ መሆኑን ምን ማረጋገጫ አለሽ ?

    • @agaziT
      @agaziT Год назад

      a weak argument

    • @yaredabrham9574
      @yaredabrham9574 Год назад

      Does not make sense.

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Год назад +1

    መቼም መርዘኞች ናችሁና ኑሯችሁ እንዳይጓደልና እንዳይቋረጥ አሁን ደግሞ ወደቤተ ክርስቲያን ዞራችሁ፥ ግዴለም አላህ ሳይነጋ ይፈርዳል።

  • @AbaHenok-t4z
    @AbaHenok-t4z 8 месяцев назад +1

    እንደኔ የትግራይ አባቶች እና ምእመናን ይቅርታ ማድረግ የለባቸውም ይቅርታ የሚያደርጉ ከሆነ ቅድመ ሁኔታዎች መቀመጥ አለባቸው አ ንደኛ አባ ጴጥሮስ ሁለተኛ አቡነ ሚካኤል ሦስተኛ አባ ሉቃስ ከተወገዙ እነዚህ ከተሟሉ ይቅርታው የተሟላ ነው ማለት ነው ይሄ የኔ አስተያየት ነው እኔም አማራ ነኝ ግን ዘረኛ አይደለሁም አማራዎች አደብ ያዙ ይሻላችኋል መፍትሔው ይሄ ነው

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 Год назад +28

    ቴዲ የትግራይ ጳጳሳት ፍላጎታቸውን በግልፅ አስቀምተዋል የትግራይ ህዝብም ሰምቷቸዋል።ይኸውም እኛ ከኢ/ያ ሲነዶስ ያለን ልዩነት ሲኖዶሱ በትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ አለማውገዝዋ ብቻ ሳይሆን ጭፎጨፋው እንዲካሄድም ሲኖዶሱ ደግፏል፣በተጨማሪም ሰው ከሚገዛን ሰይጣን ቢገዛን ይሻላል ያለ ሰው የሲኖዶሱ አባል ነው በመሆኑም የዶግማ ልዩነት አለን ብለዋል።ከዚህ ወድያ ምን ትፈልጋለህ የሚድያ ማዳበርያ አለመሆናቸው ነው?የሃይማኖት አባቶች ናቸው ሁልጊዜ በቲቪ መስኮት እየተገኙ እንደ ሚሊሻው ጳጳስ መለፍለፍ አይጠበቅባቸውም።

    • @kingjo7100
      @kingjo7100 Год назад

      እንደዛ ሳይሆን እያለ ያለዉ በተለያዩ መንገድ በቂ ምክንያታቹ አስረዱ ነዉ ያለዉ.... ምክንያቱ ሌሎች የደሞዝ ጭማሪ እያስመሰልባቸዉ ነዉ እና ዝም አትበሉ ነዉ እያለ ያለዉ!!

    • @zshow984
      @zshow984 Год назад +1

      ሃይማኖታችን ፍቅርና ይቅርታን ነው የምታስተምረው ያለውን ልዩነት በንግግር መፍታት እንጂ ከፋፋይነት የሳይጣን ስራ ነው።

    • @yostinakebede9363
      @yostinakebede9363 Год назад

      ​@@zshow984ልክነህ ፍቅር እና ይቅርታ ነበር ነገር ግን የኢትዮ ጳጳሳት ከፓለቲከኛም በላይ አረመኔ ናቸው

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve Год назад

      ሲኖዶሱ እንደ ተቋም ጦርነትን አለማውገዙ ስህተት እንደሆነ አምናለሁ። ይሁንና የትግራይ ኤሊቶች በተደጋጋሚ ይህን ብቻ በመምዘዝ ሲኖዶሱን እጅግ ፀያፍ በሆነ ቃል ማንቋሸሽ እና ከፋፋይ ብለው ይዘውታል። እስቲ ሲኖዶሱ የትግራይ ጦርነት አላወገዙም ሲሉ የትግራይ ጳጳሳት ቲዲኤፍ በአማራና በአፋር ያደረሰው ውድመት ትንፍሽ ብለው ያውቃሉ? እስቲ ሚዛናዊ ሁኑ።

    • @yostinakebede9363
      @yostinakebede9363 Год назад +1

      @@TeferaGebeyehu-rm9ve አዋ እስካሁንም ድረስ ጦርነትን ቤትኛውም የኢትዮ ቦታ እዳይናር ሁሌም በወሩ መጀመሪያ ለ10 ቀን ምህላና ጾም ጸሎት ይይዛሉ ።ግባር ሄደው ሲቀሰቅሱ አላየህም

  • @kebebushtesfaya1921
    @kebebushtesfaya1921 Год назад +1

    አትፍረድ የደርግ ኮብላይ ስለነበሩ ለዚያ ነው የትግራይ ደም በውስጥ ለመኖር መታደል ይጠይቃል

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Год назад +1

    ውይ ይሄን ሴጣን አምላኪ እንዴት የትግራይ ደም ይኖረዋል ትግራዋይ ደም ኮ የመላእክቶች የሀይማኖተኞች ነው የሴጣን አምላኪ ሴጣን ሊኖረው አይችልም ተመስገን ትግራዋይ አርገህ ስለፈጠርከኝ

  • @yohannes7808
    @yohannes7808 Год назад +1

    ፍሬምናጦስ በእንግሊዘኛ Frumentius የተወለዱት ታይር በምትባል ቦታ በምሥራቃዊ የሮማ ነገሥት በ፬ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያዎቹ ሲሆን ማንም መርምሮ ሊደርስበት በማይችለው በእግዚአብሔር ሀሳብ ወደ ኢትዮጵያ መተው ክርስትናን ከመሠረቱት ዋነኛው አባት ሆኖ በመቆጠር ፣ አገራችንን ከሌሎች ክርስቲያን አገሮች ጋር ያስተዋወቁ ፣ ያስተካከሉ ፣ በአክሱም ዘመነ መንግሥትና መንግሥት የተወደዱና የተከበሩ ፣ በመላው ኢትዮጵያ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች የተከበሩ ታላቅ አባት ናቸው ። ሁኔታው የተከሰተው በአክሱም ዘመነ መንግስት ጊዜ ስለነበር አባ ሰላማን የኛ ብቻ ናቸው ብሎ ማሰብ የኬኛ ፖለቲካ ቢቀርባችሁ ጥሩ ነው። ሰው ይታዘቡናል በሉ።

  • @gebreslassiekasa461
    @gebreslassiekasa461 Год назад +5

    ጳጳሱ ትግራዋይነት ቢኖረው ኖሮ ሴተኛ አደሪ አይመስልም ነበር

  • @kwtkwt5696
    @kwtkwt5696 Год назад +6

    ሰላም አላማቸው በደንብ ግልፅ አድርገዋል ለምንድን ነው በኢ/ያ ቤተክርስትያን ልክ መልስ አይሰጡም የሚለው ወቀሰቲ ትክክለኛ ሃሳብ ነው እነዚህ ጽጽሳት ወደ ኢ/ያ መመለስ ከፈለጉ ለብቻቸው ይመለሱ አሎ እንጅ ትግራዋይ አይከተላቸውም ይህ እነሱም ያውቁታል ሰለዚህ በጫና ይመለሳሉ የሚል ነገር የለኛም ቴዲ ያልከው ግን በከፊል እስማማበት አለሁ

    • @zewdugalwembrttgray9281
      @zewdugalwembrttgray9281 Год назад

      ፧ኦከኳከከከሰከኲከከከኲአአኳኳሸከሸከከኴኲኳከኳኳኳከከከከከከከከከከአ

    • @hagosyohannes732
      @hagosyohannes732 Год назад +2

      ንገሩልኝ እንደሱ አይነት ቶክላ ቆሻሻ የትግራዋይነት ደም በምን ዕድሉ ያገኛል የትግራይ ደም ያለበት ጳጳስ ሰው ልጅ አርደን እንብላው አይልም

  • @RAHIWAadeyNayGdiniyu
    @RAHIWAadeyNayGdiniyu Год назад +3

    Stay strong Tigray people and churches!! You have seen the true colors of these people. Don’t yolk with unbelievers.

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 Год назад

    ቴዲ ትክክል ነህ ሀሳብህን እጋራለሁ

  • @robaragoshu4374
    @robaragoshu4374 Год назад +1

    መንፈሳዊ ነገሩች በመንፈሳዊይ ሰዉች ነዉ የሚፈታዉ ለነሱ ታዉላቸዉ

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Год назад +2

    ከትግራይ ኦርቶዶክስና ከትግራይ ሙስሊም ጎን ነኝ ሲጨፈጨፉ አግዙን አውግዙ ብለው ሲጮሁ የለም ተጨፍጨፉ እለቁ ያሉ የሀይማኖት መሪዎች ሳይሆኑ የሴጣን መሪዎች ስለሆኑ ሙስሊሙም ክርስትያኑም ለጌታ የተገዛ ስለሆነ ትግራዋይ የሴጣን ተከታዮች አይፈልግም ከማህበረ ሰላማ ጎን ነኝ

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Год назад +4

    አቡነ ጴጥሮስ እኮ ፍፁም 👿ዲያብሎስ ነው ።

  • @amhahailu9703
    @amhahailu9703 Год назад +1

    Please attach the of video abune petros tought

  • @ethtube1819
    @ethtube1819 Год назад

    ህወሃት ያላት የመጨረሻ ካርድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው። የቤተክርስቲያን ጉዳይ ፍጻሜ ካገኘ ህወሃት አበቃለት ማለት ነው። ለዛ ነው የቤተክርስቲያን ረብሻ ህወሃት የፈለገችው።

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 Год назад

    so wise, nati and getch

  • @TayeHaylu-fl1hi
    @TayeHaylu-fl1hi Год назад +1

    👏👏👏👏👏

  • @blah_blah7
    @blah_blah7 Год назад +2

    እኛ ተጋሩ አባሰላማ ንደግፋለን የኢ/ያ የኦርቶዶክስ የትግራይህዝባችን ሲጨፈጨፍ ጨፍጨፊው ሲደግፉ ሲሰድቡን ነበር አባታችን አብነማትያስ ለመስደብ ለማዋረድ ሲሞኩሩ ነበር ምክንያቱም ከሀይማኖት ወጥቶ በፓለቲካ ተጠምዶ ነበር አውሬ ሰይጣን እያሉ ሲሰዱቡ ነበር እኛም ተጋሩበኢፋ ይቅርታ ካልጠየቁ ከነዚ ሰዉ መሰይ ተኩላዎች አንነሩም ወይምተሳዳቢዎች ተኩላዎች ከቤተክርስትያን ይነቀሉ

  • @Armah175
    @Armah175 Год назад

    Welcome!

  • @ellenarone2630
    @ellenarone2630 Год назад

    Tigrai orthodox ❤❤

  • @solomonhadush9726
    @solomonhadush9726 Год назад +5

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ራስዋ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጎን ተሰልፈው በትግራይ ጆኖሳይድ የፈፀመች ሃይማኖት ኣይደለችም እንዴ እኔ የሚገርመኝ ናቲ ተብየው ይህ ሁሉ ግፍ የትግራይ ህዝብ የሚረሳው መሰላቹ ታሳዝናላቹ ተውን የራሳችን ጳጳሳት እንመስርት እባካቹ ተውን

  • @DavidTeme-re4yb
    @DavidTeme-re4yb Год назад +1

    Very interesting discussion and position on the patriarch GUZO to Mekele. Naty began on assumptions & quekly closed his point by the " cosmetic " action of Selam Committee ( which is a political action) Ato Getachews idea is almost similar in the form of skepticism. But Tedy with out even waiting for the meetings outcome tommoro, criticizes the principled TEGARU religious leaders ZIMITA. The surprising part of Ted's comment is his second disappointments on Tegaru elites in general as if he have got some kind of miraculous idea. Infact, he even questioned the jenunity of Tegaru religious leadèrs. BETAM YASAZINAL Tedy, if i we're u , i would wait until tomorrows meeting outcome, and focus on the shoking statements of the Militiaw Petros, his GEDAM and the same sex Marrage Idea of Gezaw .

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Год назад +1

    አላማህ ምን እንደሆነ አይገባኝም ካንዳንዴ፥፥ ትግራይ ውስጥ አሁን as we speak ትምህርት መጄመር የሚፈልጉ በመቶ ሽህወች አሉ፣ርሃብ አለ፣የከተማ ወንበዴወች ህዝብ ያምሳሉ፣በጦርነቱ አካላቼው የጎደሉ ጠያቂም፣አስተዋሽም ፣ሜዲካል እርዳታ ይጠይቃሉ፣ነጋዴወች ስራ ለመጄመር እየሞከሩ ነው፣ጊዚያዊ አስተዳደሩ እና እነ ደጺ ይፋተጋሉ
    ፣በጦርነቱ የሞቱ ሰወች families እየተረዱ ነው፣ህዝቦች ገና ከጦርነት ቱራማ አልወጡም፣አሁን ህዝቡን እንዴት እናቀራርብ ህዝቦችን እንዴት ወደ ቀደመ ህይወታቼው እንመልስ እንዴት ህይወታቼውን እንመልስ እንዴት የሻከረው ይለስልስ በሚባልበት ወቅት፥፥ ...
    ማህበረሰቡ በንጉሱም፣በመንግስቱም፣በመለስም፣አሁንም ከሴፍቲ ኔት ያልተሻገረ ችግር ውስጥ ነው፥፥ አንተ ይሄንን ችግር እንዴት እንፍታ ብለህ የአቅምህን እንደማድረግ በህዝብ መሃል ጥላቻ፣በሃይማኖት አባቶች መሃል እርግማን፣ተጎራባቾች ጋር ንትርክ፣ነጋ መሼ ምሬት፣ጥላቻ፣ብሶተኝነት፣ተበዳይነት፣ልዮነት፣ዘለፋ ምን ይሉታል??? አይበቃም??? So what do you really want to achieve? Bringing back hatred and later conflict? What do you want really?

    • @kalidanassefa
      @kalidanassefa Год назад

      አላማው አንተ የዘረዘርከው ነው ቢያንሰ ቆመንለታል ለሚሉት ህዝብ ሰላም ደንታ የላቸውም።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Год назад +3

    💯💯💯💯💯💯💯

  • @etheth5034
    @etheth5034 Год назад +3

    ♥️♥️♥️👍👍👍🙏🙏🙏

  • @AlemGmedhin-wl9mj
    @AlemGmedhin-wl9mj Год назад +1

    አብ አዲስ አበበ ነበርቲ አብ ቤተክርስቲያን ንሰምዖ ጸርፊ ብዝበጽሔና ሰነልቦና በዙሕ ሰብ ቤተክርስትያኖ ምካድ ገዲፍዋ ገሊኡ ድማ አብ ደገሰለም ኢሉ ይከይዶ አብ ውሽጢ አትዩ ዘቀድስ ብዙሕ የለን አቦታትና ናብዙይ ተተመሊሶም ህዝብና ብጣዕሚ እዩ ዘሐዝን አቦታትና አይኮንኩምን ክብል ይክእል

  • @זיוהטלה
    @זיוהטלה Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dengulszeferu9670
    @dengulszeferu9670 Год назад

    አባታችን አቡነ ጴጥሮስ በእንዳንተ አይነት ሁለመናው በታወረ ሽባ ቢብጠለጠሉ የሚጎድልባቸው አይኖርም! ሁሌም ክብርና ግርማ_ሞገስ ከእርሳቸው - ከአባታችን - ጋር ነው! ሺ ጊዜ ብትቀባጥር ወያኔ ላይመለስ በአማራ ተቀብሯል! እድሜና ጤና ለአባታችን - ለክቡር አቡነ ጴጥሮስ!!

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 Год назад +1

    Don't worry the majority know the fact!!!

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 Год назад

    ይህን ያህል በአንድ በፈጣሪ አምሳል በተፈጠረ ሕዝብ ላይ ጥላቻ ማሳየት ለዚያውም በሃይማኖት አባት ስሆን የዲያብሎስን ተግባር የሚያስንቅ ተግባር ነዉ፣ አሳፋሪም ነው ፣

  • @adeyalways1750
    @adeyalways1750 Год назад +1

    Mehon aychelmma mojelammm

  • @EthioSportOfficial7601
    @EthioSportOfficial7601 Год назад

    እምነት እንደ ፖለቲካ ገብተን ምናወራበት አይደለም። አንድነት ላይ አውሩ ስህተት ሊኖር ይችላል። ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከብሔር ፣ከሀገርም በላይ ናት። ፖለቲካ አይደለም ሀይማኖት እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን። ሁለቱም አካላት ተነጋግረው ወደ አንድነት ይመጣሉ ብዬ ተስፋ አረጋለው መከፋፈል የለም በሀይማኖት አንድ ሀገር ውስጥ ሁለት ኦርቶዶክስ የለም ። የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ እንዲሆኑ በኢትዮጵያዊነት ኢንዲቀጥሉ ይርዳን ።እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙንና አንድነቱን ያምጣልን።

  • @ethiopia9326
    @ethiopia9326 Год назад

    ነገረኞች ለዚህ ነው ፈጣሪ ሚዶቅሳችሁ አብይን ልኮ አንድ ቀን እንካን ሰላም አታስቡም

  • @weynishettaye7955
    @weynishettaye7955 Год назад +1

    እወ

  • @angesomhagos300
    @angesomhagos300 Год назад

    temognito ayagegnewum yeh ahuya

  • @luwamyohannes7421
    @luwamyohannes7421 Год назад

    Religion and reform -is this a political party

  • @natsinettesfay4018
    @natsinettesfay4018 Год назад +2

    ኣንድ እናታችን ከአዲስ አበበ እህትዋ ወደ ጀርመን ትንሽ አየር ልትቀይሪ ብላ አመጣቻት እና በጀርመን የትግራይ ቤተክርስትያን የምናስቀድስበት ያዛቻት መጥታ ቅዳሴው ከጀመረ እስክ ጨርስ እንባዋ ይፈስ ነበር። ጨርሰን ስንወጣ ጠየቅናት "አዲስ አበባ ተቀምጬ 2አመት ቤተክርስትያን ኣልሄድኹም በቋንቋየ የኔ እምላት ቤተክርስትያን እዚ ኣገኘሁ" Siehe በእንባ እየገለፀች ኣደራ ጠብቋት ብላን ሄደች ። እና ኢ/ያ ቤተክርስትያን ኣ.ኣ የተበተኑ በጎችዋ የት ኣቹ ብላ ኣልጠየቀችም ።በኣለም ሁሉ ኢ/ያ ቤትክርስትያን ውስጥ የትግራይ ተወላጅ የለም ።

    • @emu3288
      @emu3288 Год назад +1

      How can you say ' world wide Ethiopian orthodox church ' did you make a research? You know what you are writing here can see not only human beings...I mean if you really believe in God

    • @asqualedesta9160
      @asqualedesta9160 Год назад

      😢

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 Год назад

      Typical poisonous propaganda by TPLFists....You can't divide Ethiopia...Just enjoy your burger from far...

  • @azebgirmay7691
    @azebgirmay7691 Год назад

    Yihe yetemare mehayem akalele alakalele min yametal

  • @luwamyohannes7421
    @luwamyohannes7421 Год назад

    And there is no saying -Tera Miemen

  • @menentessema
    @menentessema Год назад

    if you want go, the way is open, don't spread poison.

  • @CarloLawi
    @CarloLawi Год назад

    የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ዓለምን ክጃለሁ ማለት ነው፤ ዓለም ሰውን የምያውቀው፡ በዜግነቱ፣ በባንድራው፣ በቋንቋው፣ በአለባበሱ፣ በመልኩ፣ በጂኦግራው ወዘተ፤ ክርስቶስ ተከታይ መሆን ዋጋ ያስከፍላል፤ ምክንያቱም ከዓለም እይታ/ሃሳብ ጋር ስለምለያይ፤ ስለሆነም እኛ ክርስቲያን የክርስቶስ ተከታዮች ነን ካለን የሰውን ልጅ እንዴት ነው የምናየው ድፋይን የምናደርገው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የምገኘው ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ‹‹አባቶች›› የሰውን ልጅ እንዴት እንደምያዩ እና ድፋይን እንደምያደርጉ በጣም ብዙ ቪድዮዎች አለ፤ ይህ የአባቶቻቸው እይታ አብዛኛው ምዕማናን ይጋሩታል፤ ስቃወሙ ስላላየሁ! ሃይማነኖት በውርስ በከተል ችግሩ ይህ ነው፤ ክርስቶስን አውቀነው እሱን መስለን እንድንኖር ነው ስጋ ለብሶ የመጣው፤ ክርስቲያን መሆን ክርስቶስን መምሰል ነው፤

  • @selamasfaw5665
    @selamasfaw5665 Год назад +1

    ቴዲ በራስህ ቃል እንዳልከው የሚለያያቸው በግልፅ አስቀምጠዋል እንደነሱ እምነት(እምነት ስለሌላቸው)ሳይሆን ሃይማኖት በውሸት ጋጋታ በመስበክ አይገነባም ባይ ነኝ ሃይማኖትና ፖለቲካ እኩል አይደለም ጥሪ ካደረጉ ታድያ ምንድነው የምትፈልገው አላቅም ካልክ ባላወቅከው ነገር መተቸት አታብዛ ክብርህን አታውርድ!

  • @luwamyohannes7421
    @luwamyohannes7421 Год назад

    Elites -who gave them the right to decide about religion?

  • @yaredabrham9574
    @yaredabrham9574 Год назад +1

    Will never unite again with Ethiopian orthodox.

  • @mezgebuabebe3206
    @mezgebuabebe3206 Год назад

    Bushet

  • @BneJe-or9hg
    @BneJe-or9hg Год назад

    ቴድሮስ የሀይማኖት ውቀት ችግር የለህም ርግጠኛ ነኝ ግን መወሰን አልፈለግክ ችግር ምን ድነው አንተ ራስህ አባቶች በወሰንበት እስማማሎሁ ማለት ምድ ነው እንየ የምፈልጎው አባ ማትዮስ ከአድስ አበባ ወጥቶ ወደ አኩሱም መንበራቻው እንድሆን ነው አልመጣም ካሉ የትግራይ አርቶዶኩስ ልቄ ጳጳስ ሞሾም ነው። ሁሉ ከትግራይ ህዝብ በታች ነው።

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Год назад

    ካብዚ ኩሉ ትግራዋይ አብ ኢትዮጵያ ወይ አብ ወጻኢ ዘሎ ሕዝቢ ንአቡነ ማትያስ ክረክቦም ዝክእል ሰብ የለን ማለት ድዩ ሀብታሙ አያሌው አብ አሜሪካ ከመይ ጌሩ ረኪብዎም ዝሐስብ ሰብ የለን ድዩ

  • @burnlies
    @burnlies Год назад

    ናይዚ ጳጳስ ኣምሓራ ሓዋርያ ሰይጣን ኣብ ብሄር ወይ ዓሌት ትግርኛ ኣመልኪቱ ዝሃቦ ሓሳብ ዓሌታዊ ልዕልና ተሰሚዕዎን ንትምክሕቲ ዝኸውን ድሕረ ባይታን ህልው ኩነታትን ሃልይዎ ዘይኮነስ ብቑጽሪ ሒደት ኣብ ክንዲ ምዃኑ ትብዓትን ጅግንነትን ቆራጽነትን ዘይተምበርካኽነትን ጽንዓትን ብሄር ህዝቢ ትግርኛ ክርኢ እንከሎ ነፍሱ ቑጽሪ ጥራይ እምበር ኣብዚ እቶ ዝበሃል ኣድማዒ ዓቕሚ ከምዘይብሎም
    ስለዝተሰምዖም ጉልባብን መከሓሐስን ነቲ ዝስምዖም ነፍሰ ምትሓት 'ዩ.

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 Год назад

    ልብህም እንደአይንህ የታወረ ሰው! እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው 👌

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Год назад +1

    Fano petrose 😡😈❌️👎🏾👹

  • @adeyalways1750
    @adeyalways1750 Год назад

    Sent chewable mlishaaa ale yhudaaa

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Год назад +1

    እዉነት እኝህ አባት የ 666 ወሬ ካወሩ ያሳዝናል መንፈሳዊ አባት ሳይሆን የ666 አባት ነዉ ያሳዝናል ግን ቴዲ አረቂ ገሽሞ እንዳይሆን ሰካራም የሚያወራዉ አያቅም እና ይቅር በለዉ የ 666 አባት ፃፃሱ!!!

  • @hasabb7790
    @hasabb7790 Год назад +1

    ከቅዱስ መጽሀፉ አንዱ ትልቅ ቃል ፍርድ የእግዚአብሄር ብቻ መሆኑን የሚያስገነዝብ ነው:: እናንተ በንግግራቹ ፍርድ እየሰጣቹ ነው እናስ ይህ አካሄድ የእግዜርን ድርሻ መጋፋት አይሆንም? የእግዜርን ቃል ሳያከብሩ ስለ ሀይማኖትስ ሀተታ መስጠት ምናልባት እንደ ፍልስፍና ሀሳብ ልውውጥ ሊታይ ይችል ይሆን እንጂ ለእውነተኛ አማኝ ሚዛን አይደፋም:: አማኝ ፈራጅ እግዜር ነው እና እምነቱ:: የቄሳርን ለቄሳር የእግዜሩን እንዲሁ:: ስለዚህም ያላቹ ምርጫ አንድ ነው:: አማኝ ከሆናቹ ፍርዱን እሱ እንዲያመጣው አጥብቆ መጸለይ:: በዚ እማታምን ከሆነ ጉዳዩን ለእምነቱ ተክታይ መተው:: አማኝ ይህንን አይነት የሀሳብ ልውውጥ ቦታ አይሰጠውም ምክንያቱም መፍትሄው መንፈሳዊ እንጂ ምድራዊ ስላልሆነ:: አሜን

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እነ ቡቼየ ኬፋሀለኩም ኮይሲን

  • @befekaduwalelign6232
    @befekaduwalelign6232 Год назад

    enem aswotaw neber tigre gorebetim endinoregn alifeligim

    • @abiyaddis970
      @abiyaddis970 Год назад +1

      ጀዝባው፡ አንተንስ ማን ይፈልገሃል፡ የጠነዛ ማንነት ይዘህ የሚጠጋህ የለም፡ ግም ለግም አብሮ ያዘግም እንደሚባለው ግን፡ አንተን ዓይነት ጥንብ ይኖርህ ይሆናል።

    • @christewelde2948
      @christewelde2948 Год назад +1

      ልክ ነህ የሰይጣን 👹ዘር እንዳንተ አይነቱ እና የእግዚኣብሄር ፍጡር እንዴት ይቀላቀላል 😊

  • @astherad1348
    @astherad1348 Год назад

    ቴድሮስ ጥላቻን እና የአማራንና የትግሬን ሕዝብ ማጣላት አያምርብህም ከወሬ ወጥተህ ትርጉም ያለው ፖለቲካ ላይ አተኩር

  • @berihunasmare5961
    @berihunasmare5961 Год назад +1

    Not only blind eye,but also he is blind mind

    • @RAHIWAadeyNayGdiniyu
      @RAHIWAadeyNayGdiniyu Год назад +1

      I’m pretty sure you claim to be a believer. These kind of words let alone from a believer, even from an atheist should come out. May the almighty God have mercy on your soul!!

  • @gayemtsehaye476
    @gayemtsehaye476 Год назад

    አሜሪካ:ማእቀቡን:ከተነሳ:እራያ:እና:ሁመራ:ባለበት:ይፅና:መለቷ:ነዉ:እንዴ?

  • @berhanuaderaw8136
    @berhanuaderaw8136 Год назад +1

    Pagans discourse about religion-what a paradox!!!

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 Год назад +1

    እሄ ጠንቋይ ቄስ

  • @yilkalamlaku4414
    @yilkalamlaku4414 Год назад +4

    ይቅር ይበልህ ከኒህ አባት አንደበት 100% እርግጠኛ ነኝ አይወጣም ፤
    ከሀዲ አሪወሶች ከክፉቀን አባቶቻችን ላይ አፉችሁን እና እጃችሁን አንሱ።

    • @rahwag.6888
      @rahwag.6888 Год назад +2

      እንዴት እርግጠኛ ሆንክ እንደማይሉ
      100% እርግጠኛ ለመህን ያስቻለህ
      ምንድን ነው
      ያው የሳቸው ቲፎዞ ነህ እንጂ እራሳቸው እንኩዋን 100% እርግጠኛ አይደሉም
      ደግሞ ለወታደር ቄስ ይሄን ያክል መንገብገብ አያስፈልግም

    • @yilkalamlaku4414
      @yilkalamlaku4414 Год назад

      @@rahwag.6888 እህቴ ለማንኛውም የየግል ሀጢያታችን ይበቃናል ፤
      ምን ያህል አመት ቀረን ከዚህ ምድር ለመሰናበት ፤
      ሁሉም አላፊ ነው ፤ ሰላም ምድር ወሰማይ።

    • @jonnati89
      @jonnati89 Год назад

      የአባ ጴጥሮስን ምናልባት ኣላውቅም ኣባ መልከጼዴቅ የሚባሉ አሁን አርፈዋል አመሪካ ሂደዉም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ለ27አመታት የከፈሉት ሰው ናቸው እሳቸው ክትግራይ ትውልድ እንዳላቸው ይነገራል የደቡብ ጎንደር ናቸው ስለዚህ እሳቸው ናቸው ምነው እርሶኮ የትግራይ ትውልድ አለቦት ይባላል ተብለው ሲጠየቁት ቢኖረኝም በስሪንጋ መጥጨ አውጥቸዋሎህ ብለው እንደተናገሩ ይነገራል።
      አባ ጴጥሮስም ቢሆን ከእሳቸው የአንድ አካባቢ ሰዎች በመሆናቸዉና የሳቸው ደቀ መዝሙር ስለ ሆኑ አይሉም ብሎ ማመን አይቻልም።
      በተለይም ከዚህ ከደቡብ ጎንደር የሚነሱ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ጥላቻ ኣላቸው።

    • @selamasfaw5665
      @selamasfaw5665 Год назад

      እስከ አጥንትህ የዘልቀው ጥላቻ ከዚህም በላይ እውር ያረጋሃል!

    • @selamasfaw5665
      @selamasfaw5665 Год назад

      @yiliqalamal ሃይማኖተኛ ሳትሆን መስለህ ለመታየትና ለመኖር ከሁሉም ሓጥያት በላይ ነው! ያ ስለመሆኑ ውስጥሽ ታቅያለሽ! በውሸት ላይ የተመሰረት እምነትና ሃይማኖተኛ በዚህ 4 ዓመት ካየነው በላይ ሺ ስብከትና ኣስመሳይነት ቢደሰኮር ትርጉም እንደሌለው አንተና እኔ በእውነቱ እናውቀዋለን!!

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Год назад

    አንተ ማለት የ ሩዋንዳ ሬዲዮ ጣቢያ ጋር መመሳሰል አለው በጣም መርዘኛ ተናጋሪ ነህ የክፋት ልክ ነክ

  • @mohammedyouya5887
    @mohammedyouya5887 Год назад

    ትጌሬም እንዳ አማራ ይወሻል እንዴ ?ታብዬው ምነምን አትባል ስም ባትክክል ጥራ

  • @gebrebelay9945
    @gebrebelay9945 Год назад

    Blind attituded

  • @judi9599
    @judi9599 Год назад

    ቁልቃላም ረሀብተኞች

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 Год назад

      ቅዱሡ ቃል መጥመቂያው ቁ የሀንሥ በለሥ ማር አንበጣ ቁልቃል ይበላል ይላል የመናኝና የፃድቃን ምግብ ነዉ የናንተ ቄሥ ደሀሞ የሠዉ ሥጋ ትበላላችሁ

  • @ethtube1819
    @ethtube1819 Год назад

    q

  • @judi9599
    @judi9599 Год назад +1

    አይንህም ልብህም የታወረ ዘረኛ ትግሬ ቅማላም

    • @blah_blah7
      @blah_blah7 Год назад +1

      judi አንተስ ሾርት ሚሞሪ ዘረኛ አንተ ነህ እንጂ ፀሐይ የመቆዉ እዉነት ነዉ የሚናገረዉ ብታዳምጠው አውነትም ትማራለህ ውሸታሞች ግን አውነት ሲወራ ጥላቻ ይሰብካሉ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጥህ

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 Год назад

    አንተ ልቦናህ የታወረ ፀረ አማራ ዘረኛ እንኳን እንዲህ አልተባልክም ። ስለ ጳጳስ ክብር የሌለህ ሠይጣን አምላኪ ነህ ።

  • @luwamyohannes7421
    @luwamyohannes7421 Год назад

    Why are you fixated on the church? The church is one anywhere in the world.Individuals may do or say anything but they are not Christ.

  • @hasabb7790
    @hasabb7790 Год назад

    ማንም ማንበብና መጻፍ የሚችል ሰው ገዥው ህገመንግስት የኢትዮጵያን ክልልሎች በስም ይገልጻል እንጂ ይህ ቀበሌ: ይህ ወረዳ ይህ ዞን የዚህ ክልል ነው ብሎ እንደማይገልጽ ማየት ይችላል ወይም ትችላለች:: በኢትዮጵያ ውስጥ ህግን ተከትሎ ድንበር የተበጀላቸው ክልሎች የሲዳማ: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ና አሁን ደግሞ ደቡብ ኢትዮጵያ የተባሉት በህዝበ ውሳኔ መሰረት የተመሰሩት እኒህ ክልሎች ብቻ ናቸው:: የተቀረው ክልል ወይ በጉልበት ያካበተውን ወይ ደግሞ ተስፍሮ የተሰጠውን ተቀብሎ እያጉረመረም እና እርስበርስ በጎንዮሽ እየተያየ የሚኖር ስብስብ ነው:: ስለዚህ ህገ መንግስት እያልን መጯጯ መፍትሄ አይሆንም:: መፍትሄው ቀላል ነው :: ሀገ መንግስቱን በቅን መፈተሽ ብቻ ነው ለሁሉም የሚጠቅም:: በውል ለሚይስብ : በጋራ የመኖር ቁርጠኝነት ካለ ይህ ቀበሌ ያ ወረዳ ይሄ ዞን እዚህ መጣ እዚህ ሄደ ብሎ ንትርክ ሚዛን አይደፋም:: በእኔ እምነት ትልቁ ዝሆን እውን አንድ ሀገር ሆኖ የመቀጠል ፍልጎት በሁሉም በእኩል አለ ወይ የሚለው ጥያቄ ነው:: ይህ በሌለበት ለመሬት ያለው ፍትጊያ ከቃላት አልፎ ተጨማሪ የድሀን ደም መጠየቁ አይቀርም:: በዚህ ደግሞ የሚሞት የድሀ ልጅ የሚባክን ውድ ንብረት እንዲሁም የሚፈርስ ሀገር ይኖርል እንጂ ነጻ አዲስ ሀገርም ወይም የማያገረሽ የምስራቅ አፍሪካ ሰላምን ማረጋገጥ አይቻልም:: ይህ በሌለበት ደግሞ ቁጥሩ በከፍተኛ እድገት እየጨመረ ላለው በየትኛውም አካባቢ ለምትኖር ወይ ለሚኖር ወጣት የስራ እድል የሚፈጥር ነባራዊ ሁኔታ አይፈጥርም:: ስራ አጥ በበዛበት ምድር ደግሞ የሚከተለው ሰብአዊ ቀውስ ግልጽ ነው:: ሰለዚ ቀዝቀዝ ብለን ከስሜታወንት ወጥተን በተለይም ነገን አስበን መንቀሳቀሱ የእኛ ለምንለው ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለአህጉርችንም ይበጃል እላለሁ::

  • @habtamuteklu1151
    @habtamuteklu1151 Год назад

    እናንተ ሰዎች መቼ ይሆን የሚበርድላችሁ ሄዳችሁ መጣችሁ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ምን ይሆን የምጠቅሟት? እንደናንተ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተጠቀመ ይኖር ይሆን? በእርግጠኝነት ጥናት ቢደረግ በተለይ ከኢኀዴግ ስልጣን መቆጣጠር ወዲህ ደሟን ስትመጡ ለመኖራችሁ ተጨባጭ መረጃ ማግኘት ቀላል ነው

  • @hailuabreha9675
    @hailuabreha9675 Год назад

    ቴድሮሥ በነሱ ጫማ ውሥጥ ወይም የትግራይ ጳጳሥ ብትሆን መድፍ ታጥቀህ የት አባታቹሁ ውሣንያችን ብታሥተጋጉሉ ወዮላቹህ ትል ነበር ዋይ ? ከመናገርአልፈው 10 አባቶች እነሾምለን ብለዋል ክዚህ በላይ ምን ይደረግ ?

  • @frehiwotfissehatsion8982
    @frehiwotfissehatsion8982 Год назад

    ቴዲ አንተ ጋር አልመጡ ይሆናል መግለጫና አቋማቸዉ ገልጸወል ደዉለሕ ማናገር አለብሕ ኑ ብቻ በቂ አይደለም

  • @Addis75
    @Addis75 Год назад

    ቴዲ አስመሳይ ነህ በትግራይ አቋሞች ላይ በመገንጠል ወይም በዝህ በሓማኖት ላይ አቋም የለህም.

  • @hailuabreha9675
    @hailuabreha9675 Год назад

    ይህ ሚልሻ ጳጳሥ የሚባለው ስው መሣይ ዲያብሎሥበክፋቱ ልክ እንደ እዝማች ክንፉ የሚቀበርበት ጉድጋድ ይተፈዋል ምን ይባል እከካም ዘረኛ

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 Год назад +1

    ለትህነግ ሰዎች በውጭ ላላችሁ
    የሚሉኝን ሁሉ አላዳምጥ ብዬ
    አለም ዘጠኝ ናት አስር ሆና አታቅም
    ማለቴ ቀረና
    ኢትዮዺያዊ ሆንኩኝ ዳግም እንደገና
    ሳይለፉ ሲበላ እንዴት ይጣፍጥል
    የዘረፋው ዘመን ከወዴት ይመጣል
    ስንቱን የደሀ ልጅ ለክብሬ አስማግጄ
    እንዴት አይኗን ልያት ያቺን እናት ሄጄ
    ወይ ካገሬ አልሆንኩኝ ወይም ከገንዘቤ
    ሌት ተቀን ማልቀስ ነው የዞትር ቀለቤ
    ማሪኝ ኢትዮጵያዬ ዳግም ክጄሻለሁ
    ይቅርታሽን ሽቼ ከፊትሽ ቆሜያለሁ
    ብላችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ እነ ቴዲ ማስለቀስ ስራ ሆኖባቸው ነው ለቁጭት ለቁጣ የሚያነሳሱዋችሁ
    ልብ ያለህ ትግራይ ልብ በል!!

  • @habtamuteklu1151
    @habtamuteklu1151 Год назад

    ቴዲ እንዲህ ዓይነት ነውረኛና ዘረኛ ትሆናለህ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር...በጣም ያሳዝናል

  • @Abiym13
    @Abiym13 Год назад +1

    Why don't you talk about fact and what you know. There are so many issues need to be resolved. Your negatives assumption is sad, only ignite for more violations

  • @gedaatibesso4999
    @gedaatibesso4999 Год назад

    zero value propagada

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 Год назад +1

    "ሚሊሻው ጳጳስ" ይባላል ? ደፋሩ እና አይነ ሰውሩ ጋዜጠኛ እነዚህን ፀረ አነድነት ወጠጤ የህወሃት ካድሬዎች አመጣህ?

    • @selamasfaw5665
      @selamasfaw5665 Год назад +1

      አሸሸ አሸሸ ዓብይ መጣልን ከመሸ! ተቀበል ቁ.5!የእናንተ እንደሸማኔ መወርወርያ የሚላጋው አቃም የለሽ ከኦሮምያ ወደ አ /አበባ ከአዲስ አበባ ወደ ኣስመራ ከአስመራ አሜሪካ አዙሪት የት እንደምያቆ አምላክ ይወቀው ማለት ነው!ህውሓት ምላስህ ላይ እንደተነሰች ታረጃለሕ!ያም የህውሓት ሳይሆን ጥላቻሕ የትግራይ ህዝብ ነው ምስክሬ ካድሬው ጴጥሮስ ነው!?

    • @hagoshabte8920
      @hagoshabte8920 Год назад

      Eko milisha new ko

  • @yegnaalem7576
    @yegnaalem7576 Год назад +3

    I have always admired Teddy, but lately, his actions have turned malevolent towards the Amhara people. I fail to see how your irrationality and hatred of the Amhara people benefit the Tigrayans.

    • @thisitit3324
      @thisitit3324 Год назад +2

      Exactly! I never heard of him blaming tigrayan elites or politicians for what they have done to Amhara peoples, የትግሬ አባቶች ተው አትድፈሩ አትግደሉ ንፁሃን አማራዎችን ሲሉ አልሰማንም

    • @RAHIWAadeyNayGdiniyu
      @RAHIWAadeyNayGdiniyu Год назад +2

      Your own Amhara elites are the malevolent ones towards their own and others.

    • @kidistyHadigu
      @kidistyHadigu Год назад +3

      Teddy always speaks on the whole truth & facts to benefit all Ethiopian, there is nothing hateful or irrational about speaking truth. Face the music.

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 Год назад

      Fix ur head be a Normal human then u will understand what tedy is saying ur father's are evils u are supporting evil like them cos u born from them Amhara evils